ከግብፅ፣ ቃጣር፣ አሜሪካ እና እስራኤል የተውጣጡ አደራዳሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ “ቴክኒካዊ” ያሉትን መላ ለመሻት ካይሮ ላይ ዛሬ ተገናኝተዋል። ስምምነቱ ከዕሁድ ጀምሮ ተግባራዊ ...
The United Nations human rights chief Volker Turk warned Friday that the war in Sudan is becoming "more dangerous" for ...
በ2017 ዓ.ም. መባቻ ላይ በምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ሩዋንዳ፣ በዓይነቱ ለየት ያለና ገዳይ የኾነ በቫይረስ የሚተላለፍ ማርበርግ የተሰኘ ወርርሽኝ መገኘቱን አገሪቱ ይፋ አደረገች። አገሪቱ በወቅቱ ...
President-elect Donald Trump’s swearing-in ceremony is to be moved inside the U.S. Capitol on Monday because of expected ...
The government’s security cabinet convened Friday to decide whether to approve a deal that would release dozens of hostages ...
በኢትዮጵያ ባለፉት 25 ዓመታት ከ400 በላይ ርዕደ መሬቶች መከሰታቸውን ጥናቶች አመለከቱ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባለሞያዎች ዛሬ በተዘጋጀ፣ በግንባታ ኮዶችና መስፈርቶች ላይ የሚመክር የውይይት ...
ከሁለት ቀናት በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ስለሚከናወነው የተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ በተመለከተ፣ የአሜሪካ ድምጽ በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢው እየተዘዋወረ የተለያዩ ሰዎችን ...
በኢትዮጵያ፣ በርካታ ብዙኀን መገናኛዎች፣ ከማስታወቂያ ገቢ ዕጦት በመነጨ የገንዘብ ዐቅም ማነስ ምክንያት እየተዘጉ መኾናቸውን ባለሞያዎች አስታወቁ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ የዘርፉ ተዋናዮች ...
ቲክቶክ እስከ መጪው ዕሁድ ድረስ ከቻይና ኩባንያ ባለቤትነት ወጥቶ ለሌላ አካል ካልተሸጠ በአሜሪካ እንዲታገድ የፌዴራል ፍርድ ቤት የሰጠውን ውሳኔ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በሙሉ ድምጽ አጽንቶታል። ...